ለምዕመናን በሙሉ

በካቴድራሉ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አግልግሎቶች እንደተለመደው በማኅበራዊ ሚዲያዎች (YouTube & Facebook) አማካኝነት በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፉ ስለሆነ ባሉበት ሆነው አግልግሎቱን ለመከታተል ከዚህ በታች ያለውን የቀጥታ ስርጭት አድራሻችን ይጠቀሙ።
YouTube: https://bit.ly/3hHFAs6
Facebook: https://bit.ly/2EPkzx3
ሁላችንም በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃና የቅዱስ ገብርኤል ተራዳኤነት አይለየን። አሜን።
የካቴድራሉ አስተዳደር