በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ዋሽንግተን ዲሲ

እንኳን ደህና መጡ

ለምዕመናን በሙሉ

በካቴድራሉ የሚከናወኑ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ አግልግሎቶች እንደተለመደው በማኅበራዊ ሚዲያዎች (YouTube & Facebook) አማካኝነት በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፉ ስለሆነ ባሉበት ሆነው አግልግሎቱን ለመከታተል ከዚህ በታች ያለውን የቀጥታ ስርጭት አድራሻችን ይጠቀሙ።
YouTube: https://bit.ly/3hHFAs6
Facebook: https://bit.ly/2EPkzx3
ሁላችንም በያለንበት የእግዚአብሔር ጥበቃና የቅዱስ ገብርኤል ተራዳኤነት አይለየን። አሜን።
የካቴድራሉ አስተዳደር

Links

Monday 9:00 AM - 5:00 PM
Tuesday 9:00 AM - 5:00 PM
Wednesday 9:00 AM - 5:00 PM
Thursday 9:00 AM - 5:00 PM
Friday 9:00 AM - 5:00 PM
Saturday Closed
Sunday 6:30 AM - 10:00 AM
+1-202-269-0146
2601 Evarts St. NE Washington, DC 20018