News

ለቤተ ክርስቲያን ይስጡ!!

ለቤተ ክርስቲያን የገንዘብ መስጠት፣ ስለት፣ መባ እና የአባልነት ክፍያ ለማድረግ የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
  1. በድረ ገጽ ለመስጠት Give የሚለውን ይጫኑ።
  2. በቼክ ለመላክ የቤተ ክርስቲያኑ አድራሻ
    •  2601 Evarts St. NE Washington, DC 20018
  3. ስልክ በመደወል ለመክፈል (202) 269-0146
  4. በቀጥታ በቤተ ክርስቲያኑ የባንክ አካውንት ለመላክ (For Direct Deposit)
    ዌልስ ፋርጎ ባንክ (Wells Fargo Bank)        Account No. 1690560600 Routing No. 055003201
  5. Zelle ለመላክ የመደመር ምልክቷን በመክፈት 
          Account No. 1690650600                      First Name: Ethiopian Orthodox Tewahedo Ch 
    Last Name: Debre Hail Kedus Gabriel        Email: [email protected] 
                ብለው በመሙላት መላክ ይችላሉ።
  6. በሐገራችን የሚደርሱ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለመርዳት እዚህ Donate ያድርጉ።
  7. Text-to-Give በስልክ ቁጥር (202) 269-0146 Give ብለው ቴክስት ቢያደርጉ የመክፈያ ሊንክ ይመጣላችኃል። ሊንኩን በመክፈት መክፈል ይችላሉ።

የእርዳታ ጥሪ  የተፈናቀሉ ወገኖቻችን እንርዳ!! 

 በሐገራችን ኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ሃብትና ንብረት አፍርተው ይኖሩ በነበሩ ወገኖቻችን ከነበሩበት ቀያቸው ማንነታቸውን መሠረት ያደረገ መፈናቀል፣ ሞትና ለረጅም ዘመናት ሰርተው ያፈሩትን ንብረታቸውን ለውድመት መዳረጉን በጀሮአችን ሰምተናል፤ በአይናችንም አይተናል። ጾታንና እድሜን ሳይለይ እጅግ ቀጥራቸው ብዙ በሆኑ ወገኖቻችን በተለይም አዲሱ የመንግስት የለውጥ አስተዳደር ከምጣ ጀምሮ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በዚህ በምንገኝበት ሃያ አንደኛ ክፍለ ዘመን በሰው ልጅ ያውም በራስ ወገን ይፈጸማል ተብሎ በማይታሰብ ኢሰብአዊ በሆነ ሁኔታ መገደላቸውን ስናይ ይበልጥ የሚያሳዝንና ልብ የሚያደማ ሆኖ እናገኘዋለን። ይህ የወገኖቻችን የግፍ መከራና ስቃይ አሁንም ጭካኔና የአውሬነት ባህሪ በተላበሱ እኩያን አማካኝነት ማንነትን መሠረት ያደረገ ጥቃት በተለያዩ የሐገራችን ስፍራዎች በተለይም በመተከልና በኦሮሚያ ክልሎች ተባብሶ ቀጥሏል። በዚህም የተነሳ በእግዚአብሔር እርዳታና ጥበቃ ከአሰቃቂው ሞት የተረፉ ቁጥራቸው ከአንድ መቶ ሽህ በላይ የሚበልጡ ወገኖቻችን ተፈናቅለው በአገዋዊ ዞን አስተዳደር (ቻግኒ ከተማ አካባቢ) በተለያዩ ቦታዎች በጊዜያዊነት ተጠልለው ይገኛሉ። የተፈናቀሉ ዜጎቻችንን ለመርዳትና መልሶ ለማቋቋም መንግስትና በሀገር ቤት የሚገኘው ሕብረተሰባችን የሚያደርጉት ጥረት የሚያስመሰግን ቢሆንም ችግሩ በሁሉም የሐገሪቱ ቦታዎች በስፋት የተከሰተ በመሆኑ የእለት ጉርስ አጥተው የወገኖቻቸውን ድጋፍ የሚጠይቁ እጅግ ብዙ መሆናቸውን በመገናኛ ብዙሃን አማካኝነት ተገልጿል።            ምንም እንኳን በአለማችን የተከሰተው የኮቪድ ወረርሽኝ ያስከተለው ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር እጅግ ከፍተኛ ቢሆንም በሕይወት የተረፉትን ወገኖቻችን በዕርዳታ ማጣት ምክንያት በሞት እንዳናጣቸው ለወገን ደራሽ ወገን በመሆኑ አቅማችሁ የሚፈቅደውንና የምትችሉትን ዕርዳታ እንድታደርጉ ቤተ ክርስቲያናችን ጥሪ ታቀርባለች።

ዕርዳታውን በሚከተሉት መንገዶች ይሰበሰባል።

  1. በቤተ ክርስቲያኑ ድህረ ገጽ Give የሚለውን በመምረጥ ቀጥለው ኢመርጀንሲ የሚለውን ይምረጡ።
  2. በቼክ ለመላክ Debre Hail Kedus Gabriel ብለው በመጻፍ በዚህ አድራሻ ይላኩሉን። 2601 Evarts St. NE  Washington, DC 20018
  3. ዘወትር ከሰኞ እስከ እሁድ ከጧቱ 10 ሰዓት እስከ ምሽቱ 6 ሰዓት በቤተ ክርስቲያኑ ስልክ ቁጥር (202) 269-0146 በመደወል ወይንም በአካል በመገኘት ዕርዳያ ማድረግ ይቻላል።
hunter x hunter doujinshi hentairulz.com love academy manhwa anal sex xvideo videoxsearch.mobi porn videos 300 online sexy video com pakistanipornmovie.com indian bhabhi mms video عيل ينيك iporntv.me سكس ام وابنها مترجم xvideo uk monaporn.mobi athulya ravi nude xxnxn verpornos.org woman fucked tamilgilma tubanator.mobi sexcinema افجر فيلم سكس wfporn.com عرض ازياء عارى موقع اكس pornvuku.net سكس ممثلين مصرين sattamataka redpornvideos.mobi desi sex video gma fantasy series teleseryehd.net ang probinsyano feb 22 2019 vikiporn ganstavideos.com xxx dise سكس كرتون ياباني xvideoz.mobi سكس.سعودى wapking .cc slutswile.com south indian nude girl دكتور ينيك المريضة pornolodim.net سكس مترجم عنيف